Montag, 15. Juni 2015

Kidney stone



~~የኩላሊት ጠጠርን በአስር ቀናት ዉስጥ ማስዎገድ~~
በእለት ከእለት እንቅስቃሴያችን ቀላል ነገሮችን በቸልታ እናልፋለን:: በምጨረሻ የእነዚህ ነገሮች ድምር ከባድ የሆነ ችግር ላይ ይጥለናል:: ለምሳሌ በቂ ዉሃ አለመጠጣት ; እንቅስቃሴ አለማድረግ; የተመ...ጣጠኑ ምግቦችን አለመጠቀም ከተዎሰነ ጊዜ በሁአላ ለከባድ ህመም ህመም ላይ ይጥሉናል:: ከነዚህ ችግሮች መካከል አንዱ የኩላሊት ጠጠር ነው::
http://goo.gl/4yZ0v5

በአሁኑ ሰዓት የኩላሊት ጠጠር በጣም በብዙዎች ዘንድ የሚከሰት ችግር ሁኗል:: ጠጠር የሚፈጠረው በሚኒራሎች እና በአሲዳማ ጨው በኩላሊት ዉስጥ ነው:: እነዚሀም ከኩላሊት ዉስጥ ዎይም ከላይኛው የሺንት ቧንቧ (ureter) አልያም ከሽንት ፊኛ (urinary bladder) ሊገኙ ይችላሉ:: የሚፈጠሩት ጠጠሮች በሺንት ቧንቧ አማካኝነት ሊወገዱ ይችላሉ:: የተዎሰኑት ግን እዛው ሊቆዩ ይችላሉ::
እዛው የሚቆዩ ጠጠሮች ካልተዎገዱ; አንድ ላይ ትልቅ ጠጠር መፍጠራቸው አይቀርም:: ምናልባት የጎልፍ ኩአስ ያክል መጠን ሊደርስ ይችላል:: ይህም:-
℗ የሽንት ቧንቧ መዝጋት;
℗ በምንሸናበት ስዓት ከፍተኛ ህመም;
℗ ማቅለሽለሽ እንዲሁም
℗ ማስታዎክ ያስከትላል::
እነዚህ ችግሮችም ጠጠሩ አስካልተዎገደ ድረስ ቀጣይነት ይኖራቸዋል::
የኩላሊት ጠጠር ከሰዉነታችን በተለያዩ መንገዶች ሊዎገድ ይችላል:: ይህም በጠጠሩ መጠን እና አይነት ይወሰናል::
የኩላሊት ጠጠር በዉስጣችን እንዳለ ካወቅን ስለሁኔታው የጤና ባለሙያ ማማከር የመጀመርያ ስራችን መሆን አለበት!!!
ዋናው ነገር ግን አስቀድሞ መከላከል ነው:: ይሄም በቀላሉ ከቤት በምናዘጋጃቸው ነገሮች (home remedies) የኩላሊት ጠጠርን መጠን መቀነስ እና በሽንት አማካኝነት እንዲዎገዱ ማድረግ ይቻላል::
ከነዚህ home remedies መካከል በጣም የምታዎቀው የሚከተሉትን ነገሮች በመቀላቀል የሚገኝ ነው:- እነርሱም
℗ 1 ብርጭቆ ንጽህ ሙቅ -ዉሃ-
℗ 2 የሾርባ ማንኪያ -የአፕል ጭማቂ-
℗ 1 ወይም 2 የሾርባ ማንኪያ -ማር-
℗ ግማሽ የሻይ ማንኪያ -ቀረፋ- ናቸው::
“ለሁለት ሳምንታት” - ማታ- ከመተኛታችን በፊት መጠጣት::
ይህም እንደ ጠጠሩ መጠን በአስር ቀን ዉስጥ ጥሩ ዉጤት ማግኘት እንችላለን

Keine Kommentare:

Kommentar veröffentlichen